ዐርብ በስድስት 6 ሰዓት ክፍል አስራ አራት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) ተሰቅለ (፫) ወሐመ ቤዛ ኲሉ ኮነ ዬ ዬ ዬ በመስቀሉ ቤዘወነ እሞት ባልሐነ። "ለከ ሃይል"ን በል ከኦሪት ምንባብ እስከ ተአምረ ኢየሱስ ያለው ምንባብ ይነበባል። ዲያቆኑ ከሐዋርያው ከቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ከገላትያ በውርድ ንባብ ይበል። ይ.ካ ከሕዝቡ ጋር በቅብብል በዜማ እየተሰገደ:- ለመስቀልከ ንሰግድ… 595 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 08:07