ዐርብ በስድስት 6 ሰዓት ክፍል አስራ አራት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) ተሰቅለ (፫) ወሐመ ቤዛ ኲሉ ኮነ ዬ ዬ ዬ በመስቀሉ ቤዘወነ እሞት ባልሐነ። "ለከ ሃይል"ን በል ከኦሪት ምንባብ እስከ ተአምረ ኢየሱስ ያለው ምንባብ ይነበባል። ዲያቆኑ ከሐዋርያው ከቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ከገላትያ በውርድ ንባብ ይበል። ይ.ካ ከሕዝቡ ጋር በቅብብል በዜማ እየተሰገደ:- ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ : ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብሕ ኲልነ : ይእዜኒ ወዘልፈኒ። ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፳፩ : ፲፮ ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ ወኆለቊ ኲሎሙ አዕፅምትየ ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ ከአራቱም ወንጌል ካህኑ ካነበበ በኋላ : ቀጥሎ ያለውን ቃል ከስግደት ጋር በኅብረት ይበሉ። ማቴ: ፳፯ : ፳፯ - ፵፭ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፮ቱ ሰዓት : አልበስዎ አልባሲሁ ለኢየሱስ ወወሰድዎ። ማር: ፲፭ : ፲፮ - ፴፫ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፮ቱ ሰዓት : ዐበጥዎ ለስምኦን ከመ ይፁር መስቀሉ። ሉቃ: ፳፫ : ፳፯ - ፵፬ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፮ቱ ሰዓት : ሰቀልዎ ለኢየሱስ በቀራንዮ መካን። ዮሐ: ፲፱ : ፲፫ - ፳፯ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፮ቱ ሰዓት : ቀትር ሶቤሃ ሊቃነ ካህናት ሰቀልዎ ለኢየሱስ ማዕከለ ፪ኤ ፈያት። ከዚህ በኋላ ተግሣጻትን የ"ኪርያላይሶን" ጸሎትና ስግደት እስከ ቡራኬ ድረስ ያድርሱ። ከዚህ በኋላ የሰዓቱን መልክዐ ሕማማት ያድርሱ። አዘጋጅ #ዲያቆን ፍቅረ አብ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል!! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw #subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ @seratebtkrstian @seratebtkrstian @seratebtkrstian join 2.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited 18:33