Get Mystery Box with random crypto!

ዐርብ ጠዋት በ፫ ሰዓት ክፍል አስራ ሦስት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) አርዑተ መስቀል ፆ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ዐርብ ጠዋት በ፫ ሰዓት ክፍል አስራ ሦስት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) አርዑተ መስቀል ፆረ (፪) ይስቅልዎ ሖረ ዬ ዬ ዬ ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ። "ለከ ሃይል"ን በል ከኦሪት ምንባብ እስከ ተአምረ ኢየሱስ ያለው ምንባብ ይነበባል። ዲያቆኑ መዝሙር ፴፬ትን ፫ ቦታ ከፍሎ በውርድ ንባብ ይበል። ይ.ካ ከሕዝቡ ጋር በቅብብል እየተሰገደ:- ግፍኦሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ ጽብኦሙ እግዚኦ…