ዐርብ ጠዋት በ፫ ሰዓት ክፍል አስራ ሦስት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) አርዑተ መስቀል ፆረ (፪) ይስቅልዎ ሖረ ዬ ዬ ዬ ከመ ኪያነ ይቤዙ እግዚእ ኮነ ገብረ። "ለከ ሃይል"ን በል ከኦሪት ምንባብ እስከ ተአምረ ኢየሱስ ያለው ምንባብ ይነበባል። ዲያቆኑ መዝሙር ፴፬ትን ፫ ቦታ ከፍሎ በውርድ ንባብ ይበል። ይ.ካ ከሕዝቡ ጋር በቅብብል እየተሰገደ:- ግፍኦሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ግፍኦሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍኡኒ ይ.ዲ ምስባክ:- መዝ: ፳፩ : ፲፮ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን ወአኃዙኒ ማኅበሮሙ ለእኩያን ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን። ማቴ: ፳፯ : ፲፭ - ፲፯ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፫ቱ ሰዓት : አኃዝዎ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። ማር: ፲፭ : ፮ - ፲፭ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፫ቱ ሰዓት : አሕየወ ሎሙ በርባንሃ ወወሀበ ሎሙ ኢየሱስሃ ይስቅሉ። ሉቃ: ፳፫ : ፲፫ - ፳፭ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፫ቱ ሰዓት : ወሰድዎ ለኢየሱስ ውስተ ዓውደ ምኲናን። ዮሐ: ፲፱ : ፩ - ፲፪ ከተነበበ በኋላ ጊዜ ፫ቱ ሰዓት : ቀሠፎ ጲላጦስ ለኢየሱስ ወመጠዎሙ ይስቅልዎ። ከዚህ በኋላ ተግሣጻትን የ"ኪርያላይሶን" ጸሎትና ስግደት እስከ ቡራኬ ድረስ ያድርሱ። ከዚህ በኋላ የሰዓቱን መልክዓ ሕማማት ያድርሱ። አዘጋጅ #ዲያቆን ፍቅረ አብ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል!! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw #subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ @seratebtkrstian @seratebtkrstian @seratebtkrstian join 1.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited 18:30