Get Mystery Box with random crypto!

ወጣቶች !!! ሳያገቧችሁ በትዳር ብቻ ሊፈቀድ ወደሚገባው ቅርበት፣ ጥልቀትና የተጠቃሚነት ደረጃ ው | ሰንፔር ሚዲያ Sapphire Media

ወጣቶች !!!

ሳያገቧችሁ በትዳር ብቻ ሊፈቀድ ወደሚገባው ቅርበት፣ ጥልቀትና የተጠቃሚነት ደረጃ ውስጥ ለመግባት ጥያቄ ከሚያቀርቡ ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ፡፡ ምንም አይነት የማሳመኛ ምክንያቶች ቢደረደሩም መልሳችሁ አሁም ሆነ ለወደፊቱም "NO" መሆኑን በግልጽ ማሳየትን አትዘንጉ፡፡

የፍቅር ግንኙነት ሂደትና እውነታ ግራ ከገባቸው ከተወሰኑት በስተቀር ሌሎቹ እንደዚህ አይነት ሰዎች እናንተን ሳይሆን የእናንተ የሆነውን ነገር ፈላጊዎች ናቸው፡፡ የሚፈልጉትን ካገኙ በኋላ ብትፈልጓቸውም አታገኟቸውም፡፡

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ