Get Mystery Box with random crypto!

ይድረስ ዊግን ለምትጠቀሙ ሴቶች!! 'ጸጉር ቀጣይ የሆነችንና ጸጉር አስቀጣይ/የምታስቀጥል የሆነች | የምስራቅ እስቴ ወረዳ ሰለፍዮች ቻናል።

ይድረስ ዊግን ለምትጠቀሙ ሴቶች!!

"ጸጉር ቀጣይ የሆነችንና ጸጉር አስቀጣይ/የምታስቀጥል የሆነችን ሴት አላህ ረግሟታል" ብለዋል ሐቢቡና صلى الله عليه وسلم

ምንጭ. [ رواه البخاري ومسلم]

አሏህ በሰጠሽ ፀጉር ተብቃቂ!!

ጌታሽ ሙሉ አድርጎ ፈጥሮሻል ሰርቶሻል!!

አርቲፊሻል ያንቺ ማንነት አይደለም።


➝አላህ በሰጣችሁ ጸጉር ባለመብቃቃት በአርቲፊሻል ጸጉር/ በሌላ ሰው ጸጉር ለመዋብ ለምታስቡ ሴቶችና በጸጉር ቤት ተቀጥራችሁ አልያም ባለ ሃብት ሁናችሁ አርቲፊሻልን ጸጉርን የምትቀጥሉ ሴቶችም ሆናችሁ ወንዶች ይህ ከላይ የሰፈረው ሐድስ የሚመለከተው እናንተኑ ነውና ልትቆጠቡ ወደ አላህ ልትመለሱ ይገባችኋል ።
' ➝አይ' አንመለስም ካላችሁ የሚጠብቃችሁ የአላህ እርግማን መሆኑን አበስራችኋለሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAEyk1nbb8W4stY5TSA