Get Mystery Box with random crypto!

የምድራችን የምንጊዜም 'እድሜ ጠገቡ' ውሻ በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ው | ሰሌዳ | Seleda

የምድራችን የምንጊዜም "እድሜ ጠገቡ" ውሻ

በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል።

ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ እድሜያቸው ከ12 እስከ 14 ዓመት ነው ተብሏል፡፡

ቦቢ በፈረንጆቹ ሰኔ 11 ቀን 1992 የተወለደ ሲሆን በትናንትናው እለት በእድሜ ትልቁ ውሻ በመባል የዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል፡፡

Via - FBC