Get Mystery Box with random crypto!

ሂጅራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘቡን 5 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ሥራ በጀመረ በአጭ | ሰሌዳ | Seleda

ሂጅራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘቡን 5 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ፡፡

ባንኩ ሥራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተቀማጭ ገንዘቡን 5 ቢሊዮን ብር ማድረሱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። በተሰጠው መግለጫ የባንኩ የጥቅል ትርፍ መጠን 162  በመቶ ማሳደጉ ተገልጿል።

የደንበኞቹን ብዛትም 1 በመቶ 73 በመቶ ማሳደጉን የገለጸው ባንኩ የቅርንጫፎቹ  ብዛት  80 በመቶ እንደደጉም ተነስቷል። የባንኩ አጠቃላይ ሀብትም 7.1 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተገልጿል።

ሸሪዓውን መሠረት ያደረገ ከወለድ ነፃ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝና በቀጣይም ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል።

ምንጭ - ኢትዮ ኤፍ ኤም