Get Mystery Box with random crypto!

ቲክቶክ 'ቲክቶክ ሚዩዚክ' የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ አስጀመረ! ባይት ዳንስ ቲክቶክን በባለቤትነት | ሰሌዳ | Seleda

ቲክቶክ "ቲክቶክ ሚዩዚክ" የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ አስጀመረ!

ባይት ዳንስ ቲክቶክን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ድርጅት አዲስ "ቲክቶክ ሚዩዚክ" የተሰኘ መተግበሪያ ስራ ጀመረ።

ይህ ስፖቲፋይን ይፎካከራል የተባለው "ቲክቶክ ሚዩዚክ" ትናትና በብራዚል እና በኢንዶኔዥያ ስራ እንደጀመረ እየተነገረ ነው ።

አሉ የተባሉ የቅጅ ድርጅቶችን ልክ እነ Universal Music Group ፣ Warner Music Group እና Sony Music ስር ያሉ ሙዚቃዎችንም አካቷል።

ይህ መተግበሪያ ቲክቶክ ላይ የሚታወቁትንም ሙዚቃዎችን በሙሉ ርዝመት ያጫውታል።

ባይት ዳንስ ከዚህ ቀደም "ሬሶ" የተባለውን ስትሪሚንግ አገልግሎቱን አቋርጦ በ "ቲክቶክ ሚዩዚክ" እንደሚተካ አሳውቋል።

ምንጭ፦ TechCrunch