Get Mystery Box with random crypto!

ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ እና ውርጃን የሚያወግዝ ሰልፍ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ | ሰሌዳ | Seleda

ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ እና ውርጃን የሚያወግዝ ሰልፍ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ

በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ 22 የቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የተወጣጡ ሰልፈኞች ከኃይማኖት እና ከባህል ያፈነገጡ ተግባራትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አድርጓል።

ግብረሰዶማዊነትን፣ ወርጃን፣ ነብስ ማጥፋትን፣ ምንዝርና እና ሱሰኝነትን እንቃወማለን የሚሉ መፈክሮች በሰላማዊ ሰልፉ ላይ መንፀባረቃቸውን የደቡብ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዘግቧል።