Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና በሁለቱም ጾታ ድል አድርገዋል በቻይና የላንዡ ከተማ በተካሄደ የ | ሰሌዳ | Seleda

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና በሁለቱም ጾታ ድል አድርገዋል

በቻይና የላንዡ ከተማ በተካሄደ የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።

በሴቶች ደግሞ አትሌት ለተብርሃን ሃይላይ በአንደኝነት ስታጠናቅቅ አትሌት ታደለች በቀለ ሁለተኛ ሆና ጨርሳለች።
ኝነት አጠናቃለች።