Get Mystery Box with random crypto!

ማስተካከያ ዛሬ ማለዳ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ '20ሺህ ሰራተኞችን ሊቀጥር ነዉ'በሚል የሚል መረጃ | ሰሌዳ | Seleda

ማስተካከያ

ዛሬ ማለዳ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ "20ሺህ ሰራተኞችን ሊቀጥር ነዉ"በሚል የሚል መረጃ አድርሰ ነበር። ምንም እንኳን መረጃውን ጠዋት ዋዜማ ራዲዮ ከሰራው ዘገባ የወሰድን ቢሆንም የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኮሚኒኬሽን ሀላፊ ወ/ሮ ተወዳጅ እሸቱ መረጃው የሀሰት እንደሆነ ለብስራት ራዲዮ ከሰጡት ቃለመጠይቅ መረዳት ችለናል።

በኩባንያዉ ስም ከተከፈቱ ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት የተሰራጨ መሆኑን ጨምረዉ ተናግረዋል። ሰሌዳም ለተፈጠረው የተሳሳተ የመረጃ ስርጭት ይቅርታ ትጠይቃለች