Get Mystery Box with random crypto!

#picture_of_the_day በሊጉ ለመቆየት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ የገባውን ወልቂጤ ከተማን ወ | ሰሌዳ | Seleda

#picture_of_the_day

በሊጉ ለመቆየት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ የገባውን ወልቂጤ ከተማን ወንድ ሴት፤ ህፃን አዛውንት ሳይቀር በእስታድም እየተገኙ የክለቡ ደጋፊዎች የተለመደ ድጋፋቸውን እየሰጡት ነው።

እንዳለመታደል ሆኖ ዛሬም ክትፎዎቹ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 ቢሸነፉም የደጋፊዎቹ ስሜት ግን ቀልብን ስቧል።

እግር ኳስ