Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ በፈረንሳይ በተካሄደ  የ5000ሜ ውድድር አሸነፈች መዲና ኢሳ ያሸነፈች | ሰሌዳ | Seleda

ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ በፈረንሳይ በተካሄደ  የ5000ሜ ውድድር አሸነፈች

መዲና ኢሳ ያሸነፈችዉ 14:46'60 በሆነ ሰዓት ሲሆን ይህም በአለም ወጣቶች የ5000ሜ ሻምፒዮና መዲና የገባችበት ሰዓት የቦታው ፈጣን ሰዓት ሆናል::