Get Mystery Box with random crypto!

በሞዛምቢክ የተገኘ አንድ የከበረ ድንጋይ ክብረ ወሰን በሆነ ዋጋ መሸጡ ተሰማ:: በዓለም ጥቂት | ሰሌዳ | Seleda

በሞዛምቢክ የተገኘ አንድ የከበረ ድንጋይ ክብረ ወሰን በሆነ ዋጋ መሸጡ ተሰማ::

በዓለም ጥቂት አካባቢዎች ብቻ ከሚሊየን ዓመታት አንድ ጊዜ ይገኛል የተባለው የከበረ ድንጋይ በኒው ዮርክ ገበያ  የዓለም ክብረ ወሰን በሆነ 35 ሚሊዮን ዶላር መሸጡን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ሩቢ እየተባለ የሚጠራውና ባለፈው ዓመት በሞዛምቢክ የተገኘውና  ከሉል ጋር ይመሳሰላል የተባለው ይሄው የከበረ ድንጋይ 101 ካራት ጥራት እንዳለውም ተሰምቷል፡፡