Get Mystery Box with random crypto!

ማንቺስተር ሲቲዎች በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ሆነዋል! ማንችስተ | ሰሌዳ | Seleda

ማንቺስተር ሲቲዎች በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ሆነዋል!

ማንችስተር ሲቲ ከኢንተር ሚላን ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።