Get Mystery Box with random crypto!

አትሌት ለሜቻ ግርማ 'የኬንያውያን ባህላዊ ስፖርት' የሚባለውን የ3 ሺህ መሰናክል ውድድር የአለም | ሰሌዳ | Seleda

አትሌት ለሜቻ ግርማ "የኬንያውያን ባህላዊ ስፖርት" የሚባለውን የ3 ሺህ መሰናክል ውድድር የአለም ሪከርድ ሰብሯል!

ለሜቻ የአለም የስፖርት ተንታኞችን ባስደነቀ መልኩ 7:52.11 በመግባት በፓሪሱ ዳይመንድ ሊግ ሪከሪዱን የራሱ ረድርጓል።