Get Mystery Box with random crypto!

ኤሌክትሪሻኑ በልዩ ሎተሪ የ3,5 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና | ሰሌዳ | Seleda

ኤሌክትሪሻኑ በልዩ ሎተሪ የ3,5 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል።

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል። አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ተናግረዋል።