Get Mystery Box with random crypto!

#የሰሌዳ_እለታዊ_የስራ_ጥቆማ ኢቢሲ ያዘጋጀው ነጋድራስ የስራ ፈጠራ ውድድር የመጀመሪያው ምዕራፍ | ሰሌዳ | Seleda

#የሰሌዳ_እለታዊ_የስራ_ጥቆማ

ኢቢሲ ያዘጋጀው ነጋድራስ የስራ ፈጠራ ውድድር የመጀመሪያው ምዕራፍ ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ማንኛውም አዲስ የንግድ ሀሳብ፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ፕሮቶታይፖች ካላችሁ በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ ተብሏል::

ለመወዳደር የቢዝነስ ፕሮፖዛል ከ1000 ቃላት ያልበለጠ አጭር መግለጫ /concept note/ በማዘጋጀት የመመዝገቢያ ቅፁን መሙላት ትችላላችሁ::

ምዝገባው በኢቢሲ ድረ-ገፅ www.ebc.et በኦንላይን ብቻ የሚሞላ ሲሆን ተከታዩን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) መጠቀም ትችላላችሁ::

https://ebc.et/NegadRasApplicationForm.aspx

መልካም ዕድል!