Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ምድር በፈረንጆቹ 2030 ኤች አይ ቪን ለማጥፋት የሚውል የ112 ሚሊየን ዶላር | ሰሌዳ | Seleda

አሜሪካ ከኢትዮጵያ ምድር በፈረንጆቹ 2030 ኤች አይ ቪን ለማጥፋት የሚውል የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡

ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ እቅድ ፕሮግራም (ፔፕፋር) በኩል የሚተገበር ሲሆን፥ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ኤች አይ ቪ ኤድስን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል መሆኑ ታውቋል።