Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለስራ ፈጣሪዎች ያለማስያዣ ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ ተባለ። ባንኩ ሀሳባቸዉ | ሰሌዳ | Seleda

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለስራ ፈጣሪዎች ያለማስያዣ ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ ተባለ።

ባንኩ ሀሳባቸዉ ተወዳዳሪ ሆኖ ላሸነፈ እና ወደምርት ቢገቡ አዋጪ ይሆናሉ ብሎ ላሰባቸዉ ስራ ፈጣሪዎች፣ ያለማስያዣ ድጋፍ ለማድረግ ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር መስማማቱን ኤፍ ኤም ዘግቧል።

ሚኒስቴሩ የስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት በርካታ ስራዎችን እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ የተቋሙን አሰራሮች፣ፖሊሲዎችና ስትራቲጂዎች በመቀየስ ላይ ይገኛል አስታዉቋል።