Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድርን ከ30 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ ታ | ሰሌዳ | Seleda

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድርን ከ30 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ ታሪክ ሰራች፡፡

አትሌቷ በለንደን ’’ኮንቲነንታል ቱር’’ ላይ በተደረገው የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ላይ ነው ከ30 ደቂቃ በታች (29 ደቂቃ 58 ሰከንድ 70ማይክሮ ሰከንድ) በመግባት በታሪክ 12ኛዋ እንስት በመሆን ታሪክ የሰራችው፡፡

ይህም ታሪክ የማይረሳው የኢትዮጵያ ድል ነው ሲሉ የዓለም አትሌቲክስ እና ሌሎች መገናኛ ብዙሃን አሞካሽተውታል፡፡