Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ታገደ ሚዲያው  አንቀጽፅ 70 በመተላለ | ሰሌዳ | Seleda

ሰበር

የማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ቴሌቪዥን ታገደ

ሚዲያው  አንቀጽፅ 70 በመተላለፉ እንደታገደ  የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገልጿል። ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭ ስርጭት በማድረጉ ነው ሲል የእግድ ደብዳቤው ገልፇል።