Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ሲቲ የሻምፒዮን ሆነ በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የ 20 | ሰሌዳ | Seleda

ማንቸስተር ሲቲ የሻምፒዮን ሆነ

በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የ 2022/23 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

ማንችስተር ሲቲዎች ከቀሪ ሶስት ጨዋታዎች ሻምፒዮን ለመሆን ሁለቱን ማሸነፍ ቢጠበቅበትም ተከታያቸው አርሰናል ተከታታይ ሁለት ጨዋታዎችን መሸነፉን ተከትሎ ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሯቸው ሻምፒዮን ለመሆን ችለዋል።