Get Mystery Box with random crypto!

“ሳቅ የጠፋባቸው” ጃፓናዊያን ወደ ሳቅ ትምህርት ቤት ለመግበት ተገደዋል ተባለ በኮሮና ቫይረስ | ሰሌዳ | Seleda

“ሳቅ የጠፋባቸው” ጃፓናዊያን ወደ ሳቅ ትምህርት ቤት ለመግበት ተገደዋል ተባለ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለሶስት ዓመታት ማስክ ሲያደርጉ የነበሩ ጃፓናዊያን ሳቅ ጠፍቶባቸዋል። ይህን ተከትሎም የሳቅ ትምህርት ቤቶች ገበያው ደርቶላቸዋል ተብሏል።

መሳቅን የረሱ ከአራት ሺህ በላይ ዜጎችም እንደቀድሟቸው ፈገግ ለማለት ወደ ሳቅ ትምህርት ቤቶች ማቅናታቸውን ጃፓን ታየምስ ዘግቧል።