Get Mystery Box with random crypto!

አዩቴ ኢትዮጵያ አስር ሺህ የአሜሪካን ዶላር የሚያሸልም ውድድር ለስራ ፈጠሪ ወጣቶች ይፋ አደረገ | ሰሌዳ | Seleda

አዩቴ ኢትዮጵያ አስር ሺህ የአሜሪካን ዶላር የሚያሸልም ውድድር ለስራ ፈጠሪ ወጣቶች ይፋ አደረገ

በአዩቴ ኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ የቀረበው የግብርና ዘርፍ የስራ ፈጠራ የወጣቶች ውድድር የሰብል የአትክልትና ፍራፍሬ ዘርፎችን የሚያሳድግን አዳዲስ ሀሳቦችና የፈጠራ ስራ ያላቸው ወጣቶች ብቻ የሚስተናገዱበት ነው ተብሏል።

የማመልከቻ ጊዜው የሚቆየው ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 22 ብቻ ነው የተባለ ሲሆን ውድድሩን በአንደኝነት ለሚያሸንፈው ወጣት የአስር ሺህ የአሜሪካን ዶላር በድምሩ ለሶስት አሸናፊዎች የሀያ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ጉርሻ መዘጋጀቱን ሰምተናል።

የማመልከቻ ሊንክ: https://ayute-ethiopia.et/apply-here/
ዌብሳይት: www.ayute-ethiopia.et