Get Mystery Box with random crypto!

ታማኝነት በኢትዮጵያ አየርመንገድን ለ32 አመት ያገለገሉት አቶ አማረ ታደሰ በቦሌ ኤርፖርት የ | ሰሌዳ | Seleda

ታማኝነት

በኢትዮጵያ አየርመንገድን ለ32 አመት ያገለገሉት አቶ አማረ ታደሰ በቦሌ ኤርፖርት የቢዝነስ ክላስ ላውንጅ ባር ማን ናቸው።

ተረስቶ ያገኙትን የአንድ ናጄሪያዊ መንገደኛ 200,000 ዶላር ለባለቤቱ አስረክበዋል። ታማኝ ሰው ናቸው።

(ጋዜጠኛ  ቃለየሱስ በቀለ)