Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ አንድ እቁላል ከ14 ብር እስከ 16 ብር እየተሸጠ ነው ተባለ፡፡ በመኖ መወደድ እ | ሰሌዳ | Seleda

በአዲስ አበባ አንድ እቁላል ከ14 ብር እስከ 16 ብር እየተሸጠ ነው ተባለ፡፡

በመኖ መወደድ እና ከዚህ ቀደም ተከስቶ በነበረው ወረርሺኝ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎች መሞታቸው አብዛኛው ዶሮ አርቢ አባላትን ዘርፉ ውስጥ እንዳይቆዩ እያደረጋቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር ገልኡአል፡፡

ማህበሩ የመኖው መወደድ የእንቁላል ዋጋ ከዚህም በላይ ከፍ እንዲል ሊያደርገው እንደሚችል ስጋቱን ገልጿል፡፡ አሁን ላይ በአማካይ የ1 እንቁላል ዋጋ ከ 14 ብር አስከ 16 ብር እየተሸጠ መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።