Get Mystery Box with random crypto!

አንዳች ድራማዊ ክስተት የማያጣው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋ | ሰሌዳ | Seleda

አንዳች ድራማዊ ክስተት የማያጣው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሜር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ጨዋታ አድርገው ነበር 1 ለ 0 በቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነት ጨዋታው 70ኛ ደቂቃ ደረሰ።

የመሃል ዳኛው በዓምላክ ተሰማ በቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ክልል ውስጥ ጥፋት ተፈፅሟል በማለት ለሀዋሳ የፍፁም ቅጣት ምት ይሰጣሉ።

ይሄኔ በጣም የተደሰተው የሀዋሳ ተጫዋች አብዱልባሲጥ ዳኛውን ለረጅም ጊዜ እንደተነፋፈቀ ሰው አፈፍ አድርጎ አቅፎ ይስመዋል። በድርጊቱ የተበሳጨው ዳኛ በአምላክ ተጨዋቹን ወርውሮታል። ጨዋታው አንድ እኩል በሆነ ውጤት ተጠናቋል።