Get Mystery Box with random crypto!

በመጋቢት ወር ሀገራዊ አጠቃላይ የፍጆታ እቃዎች የዋጋ ግሽበት 33.7 በመቶ ደርሷል ት በመጋቢት | ሰሌዳ | Seleda

በመጋቢት ወር ሀገራዊ አጠቃላይ የፍጆታ እቃዎች የዋጋ ግሽበት 33.7 በመቶ ደርሷል ት

በመጋቢት ወር ሀገራዊ አጠቃላይ የፍጆታ እቃዎች ዋጋ ግሽበቱ 33.7 በመቶ መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታዉቋል። በወሩ የምግብ ነክ ፍጆታዉም 34.5 በመቶኛ መድረሱን ሚኒስትሩ ጠቁሟል።

በተመሳሳይ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ዋጋ ግብበቱ 32.5 በመቶ ላይ ይገኛል ተብሏል። ግሽበቱ በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጫና እያሳደረ መሆኑን ሚኒስቴሩ አህመድ ሽዴ አልሸሸጉም።