Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት 4 ሰአት የሁሉም እግርኳስ ወዳድ አይን ኢትሀድ ላይ የሚደረገውን የዝሆኖች ፍትጊያ ላይ | ሰሌዳ | Seleda

ዛሬ ምሽት 4 ሰአት የሁሉም እግርኳስ ወዳድ አይን ኢትሀድ ላይ የሚደረገውን የዝሆኖች ፍትጊያ ላይ ይተከላል።

የካርሎ አንጀሎቲው ሪያል ማድሪድ እንደለመደው ዋንጫን አይቶ ወደኃላ አለማለቱን ይደግም ይሆን

ወይንስ የፔፕ ጋርድላው ማንችስተር ሲቲ በዘንድሮ አመት በኢትሀድ ያለመሸነፍ ሪከርዱን አስጠብቆ ለፍፃሜ ይደርሳል የሚለውን ጥያቄ መልስ ለማግኘት ምሽት 4ሰአት መጠበቅ ግድ ይላል