Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደስተኛ ያልሆነው ዲኤስ ቲቪ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ የሊጉን የቀጥታ ስርጭት | ሰሌዳ | Seleda

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደስተኛ ያልሆነው ዲኤስ ቲቪ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ የሊጉን የቀጥታ ስርጭት ላቋርጠው እችላለሁ ማለቱ ተሰማ

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ያለፉትን ሶስት አመታት ዲኤስ ቲቪ በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭትን እያገኘ ለእግር ኳሳችን አንድ ደረጃ መሻገር የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል።

ይሁን እና የዘንድሮው የ2015 የሊጉ ጨዋታዎች በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች የቀጥታ ስርጭት በመሐል ሲቋረጥ ሲስተዋል የነበረ ሲሆን ኢትዮ ፉት አሁን በደረሳት መረጃ ከሆነ ከቀጣዩ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጀምሮ የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭትን ሊያቋርጥ መሆኑን ታውቋል።

ምንጭ- ኢትዮ ፉት ስፖርት