የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ መጀመሩን አስታውቋል። የበረራው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ ዛሬ የሚጀምረው በረራ በአሜሪካ ያሉትን መዳረሻዎች ቁጥር ወደ ስድስት ያሳድገዋል። 6.9K views06:03