አቡበከር ናስር ሻምፒዮን ሆኗል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የማሜሎዲ ሰንዳውንስ የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ናስር የመጀመሪያ የደቡብ አፍሪካ ሊግ ዋንጫውን በትላንትናው ዕለት አንስቷል። የመጀመሪያው የውድድር ዓመቱን በሰንዳውንስ እያሳለፈ የሚገኘው አቡበከር ናስር በወሳኝ እና ትልልቅ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር ቁልፍ ሚናን በአመቱ ተጫውቶ አሳልፏል። 7.0K views04:54