ወደ እርስ በርስ ጦርነት በገባችው ሱዳን የወጪና ገቢ ምርቶች ዋጋ በ60 በመቶ ማሻቀቡ ተሰማ በተለይ እንደ ምግብና ነዳጅ ባሉት ገቢ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪው ማየሉን አፍሪካ ኒውስ ጽፏል። ሱዳን እንደ ሙጫ፤ ወርቅ፤ ሰሊጥና የቁም እንስሳትን ለውጪ ገበያ በማቅረብ ትታወቃለች። 4.7K views14:38