ኤርሊንግ ሀላንድ የአመቱ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች ተባለ ኖርዌያዊው የማንችስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጫዋች የውድድር ዓመቱ የእግር ኳስ ፀሀፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል መመረጡ ይፋ ተደርጓል። 82% ድምፆችን መሰብሰብ የቻለውን ኤርሊንግ ሀላንድን በመከተል ቡካዮ ሳካ፤ ማርቲን ኦዴጋርድና ኬቨን ዴብሮይን ተከታዮቹን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል። 6.0K views09:30