Get Mystery Box with random crypto!

አነጋጋሪው ባለሃብት ኢለን መስክ አዲስ የትዊተር ስራ አስፈጻሚ በመቅጠር እራሱን ለሌላ ሹመት አጨ። | ሰሌዳ | Seleda

አነጋጋሪው ባለሃብት ኢለን መስክ አዲስ የትዊተር ስራ አስፈጻሚ በመቅጠር እራሱን ለሌላ ሹመት አጨ።

የአለማችን ቱጃሩ ሰው ኢለን መስክ እስካሁን ስማቸው ያልተጠቀሱ ሴት ስራ አስፈጻሚ በሱ ቦታ ሆነው በስድስት ሳምንታት ውስጥ ማህበራዊ የትስስር ገጹን እንደሚረከቡ ተናግሯል።

ቢሊየነሩ በትዊተር ገጻቸው ውሳኔውን ያበሰሩ ሲሆን፤ "የእኔ ሚና ወደ ኤክሴክ ሊቀመንበር እና የቴክኖሎጂ ዋና ኃላፊ በመሆን ምርትንና ሶፍትዌሮችን ወደ መቆጣጠር ይሸጋገራል" ብለዋል።