Get Mystery Box with random crypto!

የወዳጅነት አደባባይ የዋጋ ተመን ጥቅምት 20/ 2015 ዓ.ም በድምቀት ተመርቆ የተከፈተው የወዳ | ሰሌዳ | Seleda

የወዳጅነት አደባባይ የዋጋ ተመን

ጥቅምት 20/ 2015 ዓ.ም በድምቀት ተመርቆ የተከፈተው የወዳጅነት አደባባይ ምዕራፍ 2 ለአንድ ሳምንት ያህል በነፃ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች አገልግሎት የሰጠ ሲሆን ከነገ ቅዳሜ ህዳር 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ ከንጋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት በክፍያ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተብሏል። የክፍያ ስርዓቱም በቴሌብር እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፖስ ማሽኖች ብቻ ነው።