Get Mystery Box with random crypto!

ኒሳን በሩሲያ የሚገኘዉን ንብረቱን ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ። የጃፓኑ የመኪና አምራች ኒሳን በሩሲ | ሰሌዳ | Seleda

ኒሳን በሩሲያ የሚገኘዉን ንብረቱን ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ

የጃፓኑ የመኪና አምራች ኒሳን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት መነሻነት በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ የሚገኘውን ፋብሪካ ጨምሮ ንብረቶቹን ለሩሲያ ፌዴሬሽን እንደሚሸጥ አስታዉቋል። በሽያጭ በስምምነቱ መሠረት ኒሳን በሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት ውስጥ ፋብሪካውን እንደገና መግዛት ይችላል።

በዚህም ኩባንያው በሩሲያ ወደ 100 ቢሊዮን የን ኪሳራ እንደሚደርስበት አስታዉቋል፡፡ይሁን እንጂ በሩሲያ ውስጥ ከ2,000 በላይ ሰራተኞቹ ለ 12 ወራት ያህል "የሥራ ጥበቃ" እንደሚያገኙ ኒሳን አክሏል፡፡