Get Mystery Box with random crypto!

እስካሁን የመከላከያ ሰራዊታችን የማጥቃት ትእዛዝ አልተሰጠውም የተሰጠው የመከላከል ትእዛዝ ብቻ ነው | Seid Social

እስካሁን የመከላከያ ሰራዊታችን የማጥቃት ትእዛዝ አልተሰጠውም የተሰጠው የመከላከል ትእዛዝ ብቻ ነው ።
ማጥቃት ሲጀምር ግን የሚጀምረው ከወሎ ወይንም ከጎንደር እንዳይመስላችሁ ። ነገሩ ወዲያ ነው !
መከላከያችን ከኤርትራ በኩል ቆርጦ ወራሪውን ሀይል እየጠረገ ከስሩ ሊመነግል ዝግጅቱን ጨርሷል ። አቅጣጫና እቅዱን አጠናቋል ።
ይህንን ህወሃቶችም ተረድተው ብርድ ብርድ እያላቸው ፍርሀት እያንዘፈዘፋቸው ነው ። ዛሬ የትግራይ ጦር አዛዥ ጀኔራል ታደሰ ወረደ በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሲሰጥ መናገር እስኪያቅተው ድረስ ይርበተበት ነበር ። " እኛ እንደዚህ ይሆናል ብለን በፍፁም አልጠበቅንም ነበር " ብሏል ባን*ዳው ጀኔራል ።

የመከላከያ ሰራዊታችን እቅድ ዝግጅት እጅግ እጅግ የሚገርም ነው ። መንግስታችን በአስር ሺህ የሚቆጠር በርካታ ክፍለጦር ወደ ኤርትራ አስገብቶ በተጠንቀቅ ማቆሙን ህወሀት የተረዳው ከረፈደ በመሆኑ አስደንግጧቸዋል ።
ነገሩ አይጥ ስትጠግብ የድመት አፍንጫ ታሸታለች ነውና የህወሀት ጉሮሮ የሚበ*ጠስበት ጊዜ ሩቅ የሚሆን አይመስልም !

ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች !!!!

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial