Get Mystery Box with random crypto!

ወራሪን ማራኪዎቹ !! እውነተኛ አርበኝነት ያለቺው ወሎ ነው ! እውነተኛ ሀገር ወዳድነት መነሻዋ | Seid Social

ወራሪን ማራኪዎቹ !!

እውነተኛ አርበኝነት ያለቺው ወሎ ነው !
እውነተኛ ሀገር ወዳድነት መነሻዋም መድረሻዋም ወሎ ነው !!

የአርሶአደሩ ጀኔራል ሀሰን ከረሙ ጦር ወሎን ሊወር ሊያዋርድ የመጣውን ወራሪ በርካታ ሀይል እየማረኩ ይገኛሉ ። የኔ አርበኞች እነዚህ ናቸው ! ተራራ ናቸው ! ጠላትን እንደት ማስተናገድ እንዳለባቸውም ያውቁበታል !!!

በነገራችን ላይ በአለም ላይ አርሶ አደር ጀኔራልን ያበቀለች ወሎ ብቻ ናት !
ሁሉም ወሎየ እንደነ ጀኔራል ሀሰን ከረሙ አርበኞች መሆን አለበት ። ያ ከሆነ ወራሪውን መስበር አያቅትም ።

ወሎየነት ደግነት ብቻ ሳይሆን ጀግንነትም ነው !!!

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial