Get Mystery Box with random crypto!

በምንም አይነት መልኩ ቢሆን መሰደድ መፍትሄ አይደለም ። ከስደት በሗላ ያለው የውርደት ህይወት ሞት | Seid Social

በምንም አይነት መልኩ ቢሆን መሰደድ መፍትሄ አይደለም ። ከስደት በሗላ ያለው የውርደት ህይወት ሞትን የሚያስመኝ ስብራት ነው ። ይህንን እነረደ ህዝብ አይተናል ።
በባለፈው የህወሀት ወረራ ወቅት የበለጠ ስቃይና መከራ ያዩት እዚያው ከወረራው ውስጥ ካሉት ይልቅ የተሰደዱት ናቸው ።

ጀግኖቻችን እየተዋደቁ ነው ። እነርሱ ከፊት እየተዋደቁ ለህይወታ ሳይሳስሱ እየተጋደሉ ከሗላ ደጀን ሆኖ ጋሻና መከታ መሆን ሲገባ መሸሽ በታሪክም የሚያስወቅስ ስህተት ነውና ከመሸሽ መታገል አልያም ባሉበት ታግሶ መቀመጥ !!!

ድል ለጥምር ጦራችን !

#Seid_Mohammed_Alhabeshiy

ቴሌግራም
t.me/Seidsocial