Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዶች ከመሄዳቸው በላይ የሄዱበት ምክኒያት ነው እጅጉን የሚያመው ...... ሁሉ ነገርሽን | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

አንዳንዶች ከመሄዳቸው በላይ የሄዱበት ምክኒያት ነው እጅጉን የሚያመው ......
ሁሉ ነገርሽን ሳትሰስች ሰጥተሻቸው እነሱ ህመም ብቻ አስረክበውሽ ይሄዳሉ ፣ለሳቃቸው ደፋ ቀና እያልሽ እየደከምሽ እነሱ በምላሹ የምታለቅሽበት ምክኒያት አስረክበውሽ ይሄዳሉ ፣አንቺ ለነሱ ብለሽ ሁሉን ነገር ትተሽላቸው እነሱ ለአንድ ተራ ነገር ሲሉ ጥለውሽ ይሄዳሉ ፣ በቃ አንዳንዶች እንዲህ ናቸው እየኖርሽላቸው ከእድሜሽ ላይ ቀን ሰርቀው ይሄዳሉ .......