Get Mystery Box with random crypto!

'እመንና ሸኜኝ' አብሬህ መሆኔ _ ደስታህን ካጠፋ ከጎንህ ማደሬ _ ውስጥህን ካስከፋ የሰጠሁህ ቦታ | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

"እመንና ሸኜኝ"
አብሬህ መሆኔ _ ደስታህን ካጠፋ
ከጎንህ ማደሬ _ ውስጥህን ካስከፋ
የሰጠሁህ ቦታ _ ካልጎላ ለልብህ
የሴትነት ምስሌ _ ካነሰብህ ላይንህ
እቅድህ ካልሆንኩኝ _ ለነገው ሂወትህ
አድሜዬን አልፍጅ እኔም _ አንተም አትቸገር
" አልወድሽም ብለህ "
እመንና ሸኜኝ _ እውነቱን ተናገር
#ሼን