Get Mystery Box with random crypto!

ልቡ እንደሚወዳት _ እያወቀች በደንብ ልብሱ ስላደፈ _ ስለሌለው ገንዘብ ብ...ር ብላ ሄዳ | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥


ልቡ እንደሚወዳት _ እያወቀች በደንብ
ልብሱ ስላደፈ _ ስለሌለው ገንዘብ
ብ...ር ብላ ሄዳ _ ከሱ ተለይታ
የማይወዳትን ሰው _ ለንብረቱ አግብታ
ፍቅርን ተርባ _ ጮማ የጠገበች
አንዳንድ እንከፍ አለች
#መኪናው_የኔ_አይደለም
#ሼን