Get Mystery Box with random crypto!

#የውድድሩ_አጠቃላይ_መግለጫ ስታነቡ ከፈለጋችሁ በቃላችሁ አልያም ወረቀት ይዛችሁ በሁለቱም ይ | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

#የውድድሩ_አጠቃላይ_መግለጫ
ስታነቡ ከፈለጋችሁ በቃላችሁ አልያም ወረቀት ይዛችሁ በሁለቱም ይቻላል
ግጥሙን በቪዲዮ ስትሰሩ ሌላ የሚረብሽ ድምፅ ባይገባና ጥራት ያለው ቢሆን ይመረጣል
  ማጀቢያ ሙዚቃ( ክላሲካል) ብትጠቀሙ ይበልጥ ሀሪፍ ነው
የምትመርጡት ግጥም አጪር ቢሆን
የተሻለ ነው

ግጥሙን አንብባችሁ ስትጨርሱ  ይሄን ማለት ግድ አለባችሁ    ___ እባላለሁ #የሼን ግጥሞችና እይታዎች የቲክቶክ ገፅ ተወዳዳሪ ነኝ
ግጥሙን የምታስገቡት እስከነገ ማለትም ረቡዕ  10 ሰአት  ድረስ ነው
የሰራችሁትን ቪዲዮ ከስር ባስቀመጥኩት የኔ የቴሌግራም  አካውንት ነው የምታስገቡልኝ
@gitmsetim
@gitmsetim
@gitmsetim

ያልገባችሁን ነገር ለመጠየቅ @gitmsetim ላይ ታገኙኛላችሁ