Get Mystery Box with random crypto!

ረያን meme & islamic post

የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_meme_and_islamic_post — ረያን meme & islamic post
የቴሌግራም ቻናል አርማ reyan_meme_and_islamic_post — ረያን meme & islamic post
የሰርጥ አድራሻ: @reyan_meme_and_islamic_post
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.29K
የሰርጥ መግለጫ

.
አላማችን አንባቢ ትውልድ መፍጠር ነው
♥ኑ እየተዝናናን እንማማር♥
ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ አድርሱን👇
@Reyuu_bot
Leave ከማለቶ በፊት ያልተመቾትን ነገር በዚ ያሳውቁን
@Reyuu_bot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-02 09:34:37
የነቢዩ ﷺ እናት ስም ማን ይባላል ?

ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ
ከመለሱ ልዩ ቻናል ይጋበዛሉ!
32 viewsILahi, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:46:01 ዘንጊዎች በዘነጉ፣አሰታዋሾች ባሰታወሱ ቁጥር፣ በረገፈው ቅጠል፣ በፈሰሰው አሸዋ፣ ሰማይን ባደመቁት ክዋክብት፣ ውቂያኖስ በያዘው ጠብታ መጠን የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ(ﷺ)ላይ ይሁን!

Jumaa Mubarek!

@Reyan_meme_and_islamic_post
107 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 03:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:02:21 ለይለቱል ጁሙዓህ

የአላህን ቸርነትና እዝነት ተመልከቱማ
ያለድካም ጀነት የምንገባባቸዉ ብዙ ሰበቦችን ነዉ ያዘጋጀልን ከነዛም መካከል ሰለዋት አንዱ ነዉ ።

በረሱላችንﷺ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ብናደርግ ከአላህ አስር ይመለስልናል የአንዱን ዋጋም አላህ እንጂ ማንም አያዉቀዉም።

ገንዘብም ሆነ ልጆች በማይጠቅሙበት በዛ በጭንቅ ቀን የረሱላችንን ሸፍዓ የምናገኝ ያድርገን
አሚን

ሰላቱላህ ሰላሙላህ ዓለይከ ያረሱለሏህ
#ሶሉ ዓለል ሀቢብ #ኸሚስ!

@Reyan_meme_and_islamic_post
284 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, edited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:38:06
በቃ እኔ እንደ ሌሎች ውሸት ምናምን አይመቸኝም በጣም አሪፍ ቻናል ነው! ከምር ገብታቹህ እዩትና ካልተመቻችሁ እኔ online ነኝ መጥታችሁ ውቀሱኝ ግን 100 በ100 እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላቹህ
55 views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:17:21
አንድ ሸህ እንዲህ አሉ
''5 ሰዎች ኸቲማቸው ያሰጋቸዋል '' እነማን ይሆኑ ????

''የመጀመሪያዎቹ
ሶላት የሚታክታቸው ሰዎች ናቸው አሉ''። ኤጭጭ ይሄ የማያልቅ ሶላት ደረሰ, ሰግደን እንላቀቅ.......የምንል ስንቶቻችን ነን ¿¿¿

''2ኛዎቹ,
የወላጆቻቸውን ሀቅ የማያሟሉ ሰዎች ናቸው''እስኪ የሃቂቃ እናውራ እና ስቶቻችን ነን እናት ወይም አባታቺንን ኡፍፍፍ፣አይ፣ፋራ የምንላቸው ስለዚህ comma ውስጥ ነን ማለት ነው

''3ኛዎቹ,
ሰዎችን አዛ የሚያድጉ ሰዎች ናቸው''።ሰላም አደራቺሁ ሲባል ምን አገባህ!!!፣አይይ ይሄ ሰውዬ ጥሩ አይመልስልንም ብለው ዝም ብለውት ሲያልፉ ደሞ ምን ይዘጋሀል የሚሉ ብዙ ሰዎች አሉ።

''4ኛ,
ኸምር የሚጠጣ ሰው ነው,ዛሬ ወጣቱ አራዳነት እየመሰለው ጨብሲ እያለ፣ ትላልቁ ሰው ኮፍያውን በኪሱ እያረገ ቢራ እንደሚጠጣ አሏህ ነው የሚያውቀው ።

''5ኛ,
ሪባ/ወለድ የበላ ሰው ነው አሉ፣ይሄ ደሞ ለየት ይላል አንዳንድ ሰው ጭራሽ ሃራም አይመስለውም ።

እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ቢያንስ ከ5ቱ ሁለቱ ወይም ሶስቱ እኛ ላይ አለ ፣ይህ ማለት ኸቲማቺን ያሰጋናል ማለት ነው።በተለይ ደሞ የወላጅ ሃቅ.......ይሄ ወሏሂ አሳሳቢ ጉዳይ ነው፣አሏህ የሚያዘውን እስካልከለከሉን
፣የከለከለውን አስካላዘዙን ድረስ ወላጆቻችንን የመታዘዝ ግዴታ አለብን።

እረ ወሏሂ አደብ አንሶናልና
የወላጆቻችንን ሃቅ እንድናሟላ አሏህ ይርዳን፣ኻቲማቸው ከማይበላሽባቸው ሰዎች አሏህ ያድርገን ።

ከ5ቱ አንደኛው ላይ ተዘፍቆ ላለው ወንድማሽን/እህታችን ይሄን ፁፍ share በማረግ የኸይሩ ተካፋይ እንሁን።
@Reyan_meme_and_islamic_post
303 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, edited  16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:50:27
የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ? ?
115 views Cʀᴀᴢʏ ʟᴏᴠᴇ , 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:24:07
ታሪክ ይህን ምስል አይረሳውም!
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆን ኬኔዲ በጥይት በተመታበት ቅፅበት የህይወት አጋሩ ጥላው ስትሄድ
ጠባቂው ደግሞ ወደሱ እየሮጠ ሲመጣ ...
132 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 06:22:44
ተጀመረ !!
ተጀመረ !!
ተጀመረ !!
የጋላክሲ ዊዝደም "አዲስ አመት አዲስ ህልም አዲስ ተስፋ " የተሰኘው የአዲስ አመት የአስር ቀን ልዩ የስብዕና ማበልፀግ ስልጠና ዛሬ ማታ በትውውቅ እና ስለ ስልጠናው አላማ ገለፃ በማድረግ ተጀመረ። መጪው ዘመን የስኬትዎ እንዲሆን እኛ ጋር ይምጡ ፤ይሰልጥኑ፤ ራስዎን ይቀይሩ።
አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ድሪም ታወር 6ኛ ፎቅ
0911947764   0966104412
@galaxyplc
321 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:06:37
ናስርን ከሚደግፉ ጋዜጦች አንዱ የሰይድ ቁጥብን ከእስር ቤት ሆኖ ያለን ፎቶ በማድረግ ዜናን ያወጣል። ወረቀቱም ከታሰሩበት ክፍል ሰይድ ቁጥብ እጅ ላይ ደርሶ ሲያነበው ፊቱ በደስታ ይሞላል። "ምን ተፈርዶ ነው እንዲህ የተደሠትከው?" ሲባል "ሰማዕትነት!" ነበር መልሱ። አላህ ይዘንለት።
#ሰማዕቱ_ሲታወስ

@Reyan_meme_and_islamic_post
404 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:04:38
ባህሩን በልከኛው አቀዛዘፉ አልፎ የጥበብን መንገድ የጠቆመ!
በነጠረው ዒልሙ በሒክማው ነፀብራቅ አፅናፍን ያጥለቀለቀ!
የሰውነቱ መመንመን የበሽታው መፈራረቅ የአላህ ጠላቶችን ከመታገል ያላገዱት!
ከገበሬው እስከ ከተሜው ከመሀይሙ እስከ ሊቁ ሁሉንም በስብዕናው የገዛ!
ግዙፍ የዕውቀት ችቦ!
ተንቀሳቃሹ ቁርአን!
ገናናው ሰይድ ቁጡብ!

zinki

በግብፅ ሀገር ሞሻ በምትባል ከተማ በ1906 መካከለኛ ኑሮ ይኖሩ ከነበሩ ቤተሰቦች ተወለደ .....ገና በልጅነት እንድሜው እንደ ሌሎች ልጆች ተጫውቶ እና አፈር ፈጭቶ አላደገም ይልቁንስ ወደ መስጂድ መመላለስ ያዘውትር ነበር። የአስር አመት ልጅ ሲደርስም ከቁርአን ሁፋዞች ተርታ ተሰልፎ ነበር። የተዋጣለት ፀሐፊ እና እና ገጣሚ ነው። በብዕር ብልጭታው፣ በግጥሙ ውበት፣ በትርጉሙና በገላጭነቱ፣ በአነጋገር ዘይቤውና በአገላለፅ ዘዴዎቹ የሰውን ቀልብ በእጅጉ ማርኳል። ከአፉ የሚወረወሩት ንግግሮቹ ከመዳፉ የሚፈልቁት ፅሁፎቹ በግድ ጆሮህን ሰርስረው ወደ ልብህ ይዘልቃሉ።

"ንግግራችን በክብር የቆሙ ሙሽሮቻችን ናቸው በላኢላሀ ኢለላህ መንገድ እንጂ መንፈስም ሆነ ህይወት የለንም። ለላኢላሀ ኢለላህ ሲባል ሩህ በነፍሳችን ይርመሰመሳል። ሕይወትም በአካላችን ላይ ተነፍቷል" የሚለው ንግግሩ የበርካቶችን ልብ ንጧል።

በእምነት መፅናት አሸናፊነት ነው ይላል ብዙ ጊዜ
"የሙስሊሞች ድል ልክ እንደ ጉድጓዷ ሰዎች እንደ አስሐቡል ኡኽዱድ ሊሆን ይችላል። ሁሉም ሰማዕት ሆነው የሚያሸንፉበት" ሲልም ይናገራል።

በዛሬው እለት ነበር እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ነሐሴ (August) 29/ በ1966 ዕለተ ሰኞ ረፋዱ ላይ በሚገ*ደል*በት ስፍራ ላይ ያቆሙት። ከመሞቱ በፊት አንድ ብጣሽ ወረቀት እና ብዕር ሰጥተውት እዚህ ወረቀት ላይ "አጥፍቻለው ይቅርታ" ብለህ ብቻ ፃፍ እና ከሞት ድነህ ነፃ እናውጣክ አሉት "ከአላህ ጋር በፈፀምኩት ግብይት ይቅርታን ከቶ ለመጠየቅ አልደፍርም" ሲል ዘመን ተሻጋሪና ታሪካዊ ንግግሩን ተናገረ

"‏لا اله الا الله منهج حياة"
“ላኢላሃ ኢለላህ የህይወት ጎዳና ነች” ስላለ ብቻ ገደ*ሉት። እሱን በመግ*ደል አስተሳሰቡን የቀጩ መልዕክቱንም ያደበዘዙ መስሏቸው ነበር። አዎ እሱን በመግ*ደል ያሸነፉ መስሏቸው ነበር! ግና እሱ ተሰዋና አሸነፈ እነሱም የሽንፈትን ፅዋ ተጎነጩ! አስተሳሰቦቹና መፅሃፍቶቹ በዓለም ላይ እንደ ወረርሽን ተሰራጩ። የገደ*ሉት መስሏቸው ሕያው አደረጉት።

أخي أنت حر وراء الصدود
أخي أنت حر بتلك القيود
إذا كنت بالله معتصما
فماذا يضيروك كيد العبيد

@Reyan_meme_and_islamic_post
405 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ