ተጀመረ !! ተጀመረ !! ተጀመረ !! የጋላክሲ ዊዝደም "አዲስ አመት አዲስ ህልም አዲስ ተስፋ " የተሰኘው የአዲስ አመት የአስር ቀን ልዩ የስብዕና ማበልፀግ ስልጠና ዛሬ ማታ በትውውቅ እና ስለ ስልጠናው አላማ ገለፃ በማድረግ ተጀመረ። መጪው ዘመን የስኬትዎ እንዲሆን እኛ ጋር ይምጡ ፤ይሰልጥኑ፤ ራስዎን ይቀይሩ። አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ድሪም ታወር 6ኛ ፎቅ 0911947764 0966104412 @galaxyplc 321 views🅡🅔🅨🅐🅝 ●, 03:22