Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ relationship4christ — ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ relationship4christ — ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ
የሰርጥ አድራሻ: @relationship4christ
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ💏💏
💑ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች
💑ማንን ላግባ?
💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ
💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ
በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን
for any comment
@edbornagain

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-22 19:09:30 ሰላም የተወደዳችሁ ወዳጆቻችን ዛሬ በፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ ለሊት የመጀመርያ ቀን የጸሎት ፕሮግራሞቻችንን የምንጀምር ይሆናል።

አብረውን መጸለይ የምትፈልጉ ወዳጆች ከታች ባለው ሊንክ በመጫን መረጃ ያግኙ

https://t.me/+mklJUl9NmRBlYWE0


@relationship4christ
@relationship4christ
490 views@Born again, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 22:14:38 ጋብቻ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው፣ ዝሙት ግን የሰይጣን አላማ ነው።
ሰይጣን ጋብቻን ስለማይወድ በምችለው ሁሉ መንገድ እጮኛሞች እንዳይጋቡ የራሱን ጥረት ያደርጋል።

ስለዚህ እጮኛሞች በብርቱ ጸልዩ። ጸጋው ይብዛላችሁ!!!

@relationship4christ
573 viewsEphron Milikias, edited  19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 16:09:40 እስካሁን በሚተላለፉ መልእክቶች እኔ በግሌ በጣም ተጠቅሚያለሁኝ። የማላውቃቸውን ነገሮች አውቅያለሁ። ባውቅ እንኳን ትኩረት ሰጥቼ የማላውቅበትን ትኩረት እንድሰጥ አድርጎኛል። ብቻ በቀላሉ ዘመናችን መጽሐፉ እንደሚለን መዋጀት ያለብን እና የጌታ ፈቃድ ምን እንደሆነ ማስተዋል እንጂ ሞኞች እንዳንሆን እውቀት እጅግ አሰፈላጊ እንደሆነ እንድገነዘብ አድርጎኛል። "ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም" ይላልና ቃሉም። ነገር ግን ዘመኑ: ሰይጣን የመጨረሻ አቅሙን እየተጠቀመ ያለበት ዘመን ነውና፣ እውቀት ብቻውን አያሻግረንም። በፍት ላደረግነው ምህረት፣ ለወደፍቱም የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደጸጋው ዙፋን በእምነት መቅረብ ይኖርብናል። ለዝህም ከቅዳሜ በስተቀር ሁሌም ሌሊት 9:00 ጀምረን በመንፈስ የህብረት ጸሎት ከነገ ሰኞ ጀምሮ ይካሄዳል። ስለሆንም የጸሎት ርዕስ መስጠት የሚትፈልጉ፣ ርእሶችን መካፈልም የሚትፈልጉ በምቀጥለው ሊንክ አማካኝነት join በማድረግ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ጌታ አብዝቶ ይባርከን!!!

https://t.me/+mklJUl9NmRBlYWE0
560 viewsEphron Milikias, edited  13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 14:07:01 እግዚአብሔር ከሚያስብልን በላይ ማንም ሊያስብልን አይችልም!

እግዚአብሔርን እንድንሰማው ጸጋ ይብዛልን።

@relationship4christ
@relationship4christ
592 views@Born again, edited  11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 21:19:55 ሰላም የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል አባላት:

አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል!!!

ይህም ሳምንቱን ሙሉ በተመሳሳይ ሰአት አብረን በተለያዩ ርዕስ ወደ ጌታ ፊት የምንቀርብ ይሆናል።

ዋና አላማው አንድና አንድ ጸሎትን ያነገበ ሲሆን፣

ስለ ትዳር፣ ስለስራ እንጸልያለን።
ስለ ቤተሰብ፣ አከባቢዎቻችን፣ ስለ ሀገራችን፣
ሌሎችንም ርዕሶች በመጋራት የምንጸልይበት ጊዜ ይኖረናል።

ስለ ጸሎቱ ሂደት ከታች ባለው link በመግባት ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል።

"እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።"
(የያዕቆብ መልእክት 5:16)

Join ያድርጉ:
https://t.me/+mklJUl9NmRBlYWE0

@relationship4christ
@relationship4christ
611 viewsEphron Milikias, edited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 18:26:56 “ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤” 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥4-5

1ኛ ተሰሎንቄ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
5 ይህም እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወተ ሥጋ ምኞት አይሁን።
6 በዚህም ነገር ማንም ተላልፎ ወንድሙን አያታል፤ ምክንያቱም ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁና እንዳስጠነቀቅናችሁ ጌታ እንደ እነዚህ ያለውን ኀጢአት ሁሉ የሚፈጽሙትን ይበቀላል፤
7 እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኵሰት አልጠራንምና።

@relationship4christ
596 viewsEphron Milikias, edited  15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 21:47:04 ስላረፈድን ይቅርታ እየጠየቅን quiz 2 ይኸውላችሁ...
https://t.me/c/1778042024/836
551 viewsEphron Milikias, edited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 08:00:10 Yetewodedachihu members... ለአስተያየታችሁ እያሰመገንን በምቀጥሉ ቀናት የሚከተሉ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የአንዳነድ ሰዎችን መልእክት አጠር እያደረግን እናቀርብላቹዋለን። ዩኒቨርሲቲ የሚታየውን የተቃራኒ ጾታ ግኑኝነቶችን ፍቅር ብለን ሊንጠራው እንችላለን? ግኑኝነታቸውስ ምን ያኽል የሚጸና ነው? እውነትም ለክርስቲያን ተማሪዎች ፈሎ እንደትዳር አጋር ማገኛ ማሰብ እንችላለን? ነው ብለን…
672 viewsEphron Milikias, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:53:10 “እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤”
— ኤፌሶን 5፥15

@relationship4christ
606 viewsEphron Milikias, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:27:21 ወንድማችሁ ፀጋዬ ጳውሎስ ነኝ
ሰላም፣ ፍቅር፣ ጸጋ፣ ምህረት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ የቃሉ ኃይልና ህይወት ይብዛላችሁ!! እንዴት ናችሁ የተወደዳችሁ የዚህ ድንቅ ቡድን አባላት በሙሉ!?
እናም አመጣጤ ከላይ በተነሱ ሃሳቦች ላይ የራሴን ምልከታ በታላቅ ትህትና ለማስቀመጥ ነው።
ዩኒቨርሲቲ የሚታየውን የተቃራኒ ጾታ ግኑኝነቶችን ፍቅር ብለን ሊንጠራው እንችላለን?
እይታዬ፦ ልንጠራውም ላንጠራውም እንችላለን! እንዴት ፍቅር ነው ማለት እንችላለን?
መቼስ እያወራን ያለነው በሁሉቱ ተቃራኒ ጾታዎች መካከል የምፈጠረውን መሳሳብና መፈላለግ የሚያመጣው፤ ይሄም ትክክለኛ የሰውኛና የወጣትነት ጤናማ ባህሪ ነው ብለን እንወስዳለን፥ በተቃራኒው ደግሞ በፍቅር ስም የሚደረግ የአመንዝራ ህይወት ልምምድ ነውና ስለእሱ ብዙም ማውራት ሳያስፈልግ ኪሳራውን እንረዳዋለንና ልለፈው። ስለዝህም በአጠቃላይ ማንሳት የምፈልገውና የምጠይቀው ነገር ብኖር፦ አንድ ወጣት ተማሪ ሆኖ ወደ ዩኒቨርስቲ ስገባ ምን አላማ አንግቦ ይገባል ነው ትልቁ ጥያቄ!! ትምህርትን በውጤታማነት ለመማርና በዚያውም እግዚአብሔርን በመሠጠት ማገልገል ነው ብዬ አስባለሁ። የህይወት አኗኗር ደረጃ(Steps) መዛባት አደገኛ ነው ወገኞቼ። አስቡት፤ አንድ ታዋቂ ሯጭ ቀነንሳ በቀለ እየሮጠ በመሐል ውሃ ተጠምቶ ውሃን አይቶት ቆም ይልና ጊዜውን ቢያባክንና ቢሸነፍ ከእሱ አልፎ ለእኛም ምተርፍ መሠበር፤ በርግጥ አንዳንድ ሰዎች አሉ አትሌቱ ውሃ ተቀብሎ እየሮጠሞ እየጠጣም ሩጫውንም እንደምያሸንፍ ሁለቱን አብሮ ማስከየድ የሚችሉ፤ የእኛ ስኬትም ውድቀትም እኛን ብቻ አይጎዳምም አይጠቅምም፤ ከጀርባችን ብዙ ትውልዶች አሉና ምንም ይሁን ምን ከመንገዳችን ወሳኔ ገፈት ቀማሽ ይሆናሉ።
እናም በዚህ ዘመን በብዛት ብዙወቻችን በልጅነት/በሌጋነት ወደ ዩኒቨርስቲ እንገባለንና ፍቅር ቀጥሎም ትዳር የምጠይቀውን የአዕምሮና ስነልቦና፣ የገንዘብ፣ የእውቀት ዝግጁነት አይኖረንም። ስለዝህም ከሁለት ያጣች መሆናችንን ጸሐይ የሞቀው ሀቅ ይሆናል ማለት ነው፤ ለዋናው አላማችን፤ ለትምህርታችንም ለፍቅርም ሳንሆን ውዱንና እንቁን የመዝራትና የፈሬያማነት ወጣትነት ዘመን እናባክናለንና ፍቅር ቢይዘንም እንኳን እራሳችንን ከአላማና ከጊዜ አንጻር challenge ቢናደርግና ለነጊያችን ጥንቃቄ ቢደረግ ባይ ነኝ። በዚህም ከብዙ መባከን ከአላማችን አለመሰናከል ከከንቱ ልብ መሰበር ለቅድስና ፈተና ከምሆኑ ነገሮች መትረፍን ጨምሮ በአጠቃላይ ለነገያችን ባለውለታ ለመሆን!!
ጌታም ከመባከን ህይወት ይጠብቀን ዘንድ ተግተን እንጸልይ።

ግኑኝነታቸውስ ምን ያኽል የሚጸና ነው?
በብዙ ወጣቶች እንዳየሁት almost ለlife ካልሆነ የለም ማለት ይቻላል! እንዴትስ ይጽና!?
ስሜት እንጅ ጽኑ አላማ ለዚያ የምያበረታ environment ስለሌላቸው ግንኙነቱም አይጸናም!!
እውነትም ለክርስቲያን ተማሪዎች ፈሎ እንደትዳር አጋር ማገኛ ማሰብ እንችላለን? ነው ብለን ካሰብንስ ከትምህርት አላማ ጋር አይጋጭብንም?
አዎን ማገኛ ልሆን ይችላል፤ እኛው በእኛው ካልተግባባንና ካልተጋባን ማን ይሁን ታድያ!
በዚያው ተዋውቀው በንጹ ልብ አብሮ እያገለገሉ ቆይቶ ከተመረቁ በኃላ አንዳቸው በአንዳቸው ልብ ከብዶ ብገኙና በፍቅር ቢጣመሩ እጅግ ድንቅና ውብ ነው ነገር ግን በግቢ እያሉ relationship ከጀመሩ ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ጭምር መሠናክል መሆናቸው ነጭ ሀቅ ነው፤ ይሄም ባይታሰብና ለእግዚአብሔር ቤት ስራ እንቅፋት ሆንን ባለቤቱ እንዳይቆጣን!!
ግንኙነቶች በተፈጥሯቸው ግልጽ ካልሆኑ ብዙ መዘዞችን ይዞ ይመጣሉ፤
ግልጽ እንዳናደርጋቸው ጊዜው አይደለምና እንደብቃቸዋለን
በዚህ መሐል እግዚአብሔር ለክብሩ የሠራው ነገር የሠይጣን መጠቀሚያ ስሆን እናገኘዋለን።
ስለዚህ የተኛውንም ነገር ለማድረግ
የነገሩ አስፈልጎትና ዝግጁነታችንን ጥያቄ ውስጥ ምስገባት እጅግ ወሳኝ ነገሮች ናቸው!!
ፍቅር ስንጀምር ከስሜቱ በዘለለ እነዚህም ጥያቄዎች እራሳችንን ብንጠይቅ እላለሁ
ጊዜው ነው ወይ!?
በአዕምሮ፣ በስነምግባር፣ በስነልቦና፣ በቁስና በኤኮኖሚ ዝግጁ ነኝ ወይ!?

ገና ስለትዳር ሳናስብም
ስለትዳር እያሰብንም
በትዳር ውስጥ ሆነንም
እግዚአብሔር አባት በጤናማ ትዳር ህይወት እንዲባርከን መቼም ከመጸለይ አንቦዝን እላለሁ!!
ሻሎም!!

@relationship4christ
@relationship4christ
640 views@Born again, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ