Get Mystery Box with random crypto!

አውስ ኢብኑ አውስ ረዲየላሁ አንሑ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም እንዲ | TEAM HUDA

አውስ ኢብኑ አውስ ረዲየላሁ አንሑ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም እንዲህ አሉ:-
«ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሰለዋት ይቀርብልኛልና።»
:
አላሁመ ሰሊ አላ ሰይዲና ሙሐመዲን ወአላ አሊሒ ወሳህቢሂ ወሰለም!
:
ከእድፎቻችን ርቀን ከአላሁ የምንቀርብበት፣ ሐዘናችንን በሐሴት የምናፀዳበት የተዋበና ሰላም የሆነ ጁምዓ ለሁላችን ይሁን!

#ሸጋ_ጁምዓ!

@Re_Ya_Zan